አዲስ አበባን በሚመለከት አዲስ ምክረ ሐሳብ መቅረቡ ተነገረ
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia አዲስ አበባን በሚመለከት አዲስ ምክረ ሐሳብ መቅረቡ ተነገረ ከቀረቡት 400 ያህል ምክረ ሐሳቦች በ396ቱ ላይ ያለ ልዩነት መስማማት ተችሏል ተብሏል የአዲስ አበባ ሕጋዊ ባለቤትነትን ጉዳይ አስመልክቶ የኦሮሚያ ክልል ተወካዮች ባቀረቡት ቅሬታ፣ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለውሳኔ ሰጪው አካል ለሚያዘጋጀው የተጠቃለለ ምክረ ሐሳብ ዕገዛ ለማድረግ አዲስ የተዋቀረው ኮሚቴ፣ አዲስ አበባ የፌዴራል መንግሥት ‹‹አካል ናት›› የሚለው ቀርቶ ተጠሪ ትሁን የሚል ምክረ ሐሳብ ማቅረቡ ተነገረ። የኦሮሚያ […] The post አዲ
ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







